ቃልአቀባያቸው ማኑኤል አዶርኒ በመግለጫቸው የአለም ጤና ድርጅት ስማቸውን ባልጠቀሷቸው ሀገራት ተጽዕኖ ስር በመውደቁ ገለልተኛ መሆን እንዳልቻለ አንስተዋል። አሜሪካ ከድርጅቱ አባልነት ለመልቀቅ ...
ሲኤኤ ኩባንያ በበኩሉ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ደንበኛው እንደሆኑ ገልጾ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ በመሆናቸው የተሸለ ዓለም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ይደግፋሉ ብሏል ...
"ከጋዛ መውጣት የሚፈልጉት ወጥተው ጋዛ ዳግም ተገንብታ ቢመለሱ ምን ችግር አለው?" ያሉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ፥ ትራምፕ የአሜሪካ ወታደሮችን ወደ ጋዛ በመላክ ከሃማስ ጋር ጦርነት ለመክፈት ...
በፈረንጆቹ 1986 18 ሜትር የሚረዝመው መኪና ላለፉት 40 ዓመታት የዓለማችን ረጅሙ መኪና ተብሎ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሮ ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ የአሜሪካ ህልም ስያሜ የተሰጠው እና በ26 ጎማዎች የሚንቀሳቀስ አንድ አስገራሚ መኪና መሰራቱን ተገልጿል፡፡ መኪናው ሚካኤል ዴዘር እና ሚካኤል ማኒንግ ...
"በአሜሪካ የተሰራችው እስራኤል በጋዛ የሚገኘውን ቤቶቻችንን ካፈረሰች በኋላ ከፍርስራሽ መውጣት እንዳለብን እየተነገረን ነው፤ በልጆቻችን ውስጥ አንድ የደም ጠብታ እንኳ ቢቀር ጋዛን አንለቅም፣ ተስፋም አንቆርጥም” ብለዋል ነዋሪዎቹ። ...
የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ”የአካባውን ግጭት ለማስቆም የሁለት ሀገርነት መፍትሄ መተግበር ብቸኛው አማራጭ እንደሆነ በተደጋጋሚ አቋማችንን ይፋ አድርገናል፤ ፍልስጤማውያን በሀገራቸው፣ ...
የተባሩት መንግስታት ድርጅት በሄይቲ ሰላም ለማስከበር ለተሰማራው ልዑክ አሜሪካ የምታደርገውን ድጋፍ ማቋረጧን አስታወቀ፡፡ ባለፈው አመት የተጀመረው እና በገንዘብ እጥረት እየታገለ የሚገኝው በኬንያ ...